Premium Only Content

የአማራ ሕዝባዊ ግንባር ፡ የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ኦመር ሽፋው ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ውይይት
የአማራ ሕዝባዊ ግንባር ከተመሰተረ ጥቂት ወራቶች ያስቆጠረ ቢሆንም በውስጥ ለረጅም ዘመን ለፍትህ ለአኩለነት ለዴሞክራሲ የታገሉ የመሩ በሳል የፖለቲካ አመራሮችን አቅፎ የተመሰረተ ድርጅት ነው ፡፡ የአማራን ትግል ይበልጥ ለማሳለጥ እና ዓለም አቀፋዊ ድጋፍ ለማስተባር በቅርቡ የተቋቋመው የአማራ ሕዝባዊ ግንባር የዓለም አቀፍ አስተባባሪ ክፍልም ከፍተኛ ስራ በመስራት ላይ ይገኛል ፡ በሻለቃ ዳዊት የሚመራው ይህ ክፍል አንጋፋ አማራዊያን ወደ ትግሉ በማስገባት እና በድተላያዩ የአሜሪካ ግዛቶች በተለያዩ አሁገራት ቻፕትሮችን በማቋቋም የዓለም አቀፈ እንስቃሴ በሰው ኃይል እና በገንዘብ እንዲጠናከር ከፍተኛ ስራ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ ከዓለም አቀፈ አስተባባሪ አንዱ ክፍል የሆነው እና በአቶ ኦመር ሽፋው የሚመራው የሕዝብ ግንኙነቱ ከፍልም የድርጅቱን እንስቃሴ ለማህበርስቡ እና ለዓለም አእፍ ኮሚኒቲ በማስተዋወቅ ክፍተኛ ስራ በመስራት ላይ ይገኛል ፡፡ ከዚህም ጋራ በተያያዘ ጉዳይ አቶ ኦመር ሽፋው ከዕውነት ሚዲያ ጋር የሁለት ሰአት ቆይታ አድርገዋል ፡፡ ይህን መርሃ ግብር ከፋፍሎ ማስተላላፉ የመልእክቱን ፍሰት ስለሚቀንነው መርሃ ግብሩን እንዳለ አቅበነዋል፡፡ አዳምጡት ፡ አጋሩት ፡ የዕውነት ሚዲያ ቤተስብ ይሁኑ ይፃፉልን email: [email protected] https://www.amharapopularfront.net
-
LIVE
FreshandFit
9 hours agoAfter Hours w/ Girls
9,260 watching -
LIVE
Inverted World Live
1 hour agoThe Aliens Are Underwater | Ep. 117
5,308 watching -
LIVE
Badlands Media
9 hours agoDevolution Power Hour Ep. 394
5,681 watching -
2:08:38
TimcastIRL
3 hours agoNetflix Shares TANK, Elon Says BOYCOTT After Writer MOCKS Charlie Kirk Assassination
149K102 -
LIVE
SpartakusLIVE
5 hours agoI'M BACK || Quads w/ The Boys
522 watching -
9:33
Ken LaCorte: Elephants in Rooms
8 hours ago $0.03 earnedWhy Do Black Men Love Big Butts?
611 -
2:12
From Zero → Viral with AI
1 day ago🚀 AI Marketing Isn’t Just for Big Brands Anymore — Here’s Why
27 -
9:51:58
Dr Disrespect
12 hours ago🔴LIVE - DR DISRESPECT - 10 WINS ON CONTROLLER - BO7 TOMORROW
268K17 -
1:24:56
Glenn Greenwald
5 hours agoTrump Declares Cities as the Enemies Within; Reagan Appointed Judge Slams Trump Over Speech Crackdowns; American ER Doctor on Gaza Atrocities | SYSTEM UPDATE #524
96.4K80 -
LIVE
I_Came_With_Fire_Podcast
11 hours agoPete Hegseth and the Chamber of Standards | Digital IDs | Taiwan Chips & Salsa | CDL Crisis
253 watching