Ethiopia Wedet: ፋኖ የበለጠ እንዲጠናከር ምን ማድረግ ይገባዋል መሰናክሎቹስ ምንድን ናቸው ? ፋኖ የአንድ ብሔር ብቻ ትግል አይደለም!

9 months ago
16

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬድዮ ከተመሰረተ ጀምሮ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሚዛናዊ የሆነ መረጃ በመስጠትና የፖለቲካ ትንታኔዎችን በማቅረብ የሕዝብን ንቃተ ሕሊናን ለማሳደግ ከፍተኛ ጥረት አድርጓል ያደርጋልም። እባክዎ ነጻነት ፍትህና እውነተኛ መረጃ የተጠማውን ሕዝባችንን ለመርዳት በምናደርገው ጥረት የሚቻሎትን የገንዘብ አስተዋጽዖ ያደርጉ ዘንድ በትሕትና እንጠይቃለን።

Finote Democracy the Voice of Ethiopian Unity has been providing timely and reliable information as well as objective political analysis to its listeners since its inception. To expand our services and improve the qualities of our programs we need your assistance and your contributions. Please join us in our struggle for the establishment of a democratic and unified Ethiopia by helping our media.

Finote Democracy P.O.Box 73337 Washington DC 20056, USA
Web site: www.finote.org
Email: efdpu@aol.com
Phone: 1-202-291-4217

Loading comments...