ኢትዮጵያ ብዙም ያልተጠቀመችባት ጎረቤት| ግዛት ወይስ ሃገር?|

1 year ago
11

ኢትዮጵያ ብዙም ያልተጠቀመችባት ጎረቤት| ግዛት ወይስ ሃገር?
ሀገር ነኝ ብላ ብታውጅም አንድም ሀገር ነሽ ብሎ በይፋ የተቀበላት የለም። በተደጋጋሚ የተባበሩት መንግስታት ስትጠይቅ አፍሪካ ህብረትን ጠይቂ ይሏታል አፍሪካ ህብረት ኢጋድ ነው የሚመለከተው ይላል ኢጋድ በምላሹ መጀመሪያ ከሱማሊያ ጋር ያለሽን በስምምነት ጨርሺ ሲል ይመልሳል።
የ30 ዓመት ጥያቄዋን አሁን ላይ ባልተኬደበት መንገድ እየቃኘች ነው።
ኢትዮጵያ ከሱማሊያ ከላት በማንኛውም መልኩ ግኑኝነት ከሶማሊላንድ ጋር ያላት ይልቃል ። ከ850ኪሎ ሜትር ገደማ ድንበር የምትጋራ ሲሆን በየዓመቱ ከ850-900ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ የንግድ ግኑኝነት ከሶማሊላንድ ጋር ታደርጋለች። የኢትዮጵያ ገበያ ሰፊ በመሆኑ የጅቡቲ ወደብ ብቻ አስተማማኝ እና በቂ ባለመሆኑ የደቡብና የምስራቅ የኢትዮጵያ ክፍል ከበርበራ ቢገናኝ ከፍተኛ ጥቅም ይኖራታል።

#ኢትዮጵያ
#ሱማሊላንድ
#ጂዮፖሊቲክስ
#shelftube

Loading comments...