የአማራ ክልል ጦርነትና የኦሮሞ ፖለቲካ፤ ሁለቱ ወሳኝ ርዕሰ ጉዳዮች በአሁኑ ጦርነት እና አሁንም ጊዜው ያልረፈደበት መፍትሔ! ከዶ/ር ይርጋ ገላ ጋር!

1 year ago
161

ዶ/ር ይርጋ ገላው ከአውስትራሊያ ፣ የጦርነቱን አሁናዊ እና ቀጣይ ሁኔታ፣ ከተጠና የመፍትሔ ሐሳብ ጋር እንዲህ ተንትነውታል። መንግሥት ጦርነቱን ለማስቀረት የነበረው አማራጭ ምን ነበር? በአማራው ተዋጊዎች በኩል የነበረው ቅድመ ሁኔታስ? አሁንም ያልረፈደበት መፍትሔስ?
#ethiopia #ወቅታዊ_ጉዳይ #ኢትዮጵያ #ጦርነት #መረጃ #አማራ

Loading 1 comment...