Premium Only Content
This video is only available to Rumble Premium subscribers. Subscribe to
enjoy exclusive content and ad-free viewing.

እኔም ፋኖ ነኝ ፡ የአማራ ሕብረት የደመቀበት የዩናይትድ ኪንግድም ስልፍ በለንድን
2 years ago
212
በአማራ ሕዝብ ላይ የፋሽቱ አብይን መንግስት የከፈተውን ሁለ ገብ ወረራ ተከትሎ በተቀሰቀሰው ሕዝባዊ ቁጣ እኔም ፋኖ ነኝ በሚል መሪ ቃል በመላው ዓለም የተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ አካል የሆን ሰልፍ በዩናይትድ ኪንግድም በለንደን ከተማ ኡገስት 11 2023 በእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር መኖሪ ፊት ለፊት ተከናውኗል፡፡ ይህ ሰልፍ የአማራ ሕብረት ደምቆ የታየበት ፡ የአንድነትን መንፈስ የቀሰቀሰ ፡ ለጠላቶቹ የሕብርት ክንዱን ያሳየበት ፡፡ ላይቆም የተጀመረውን የፋኖ የአማራ ሕዝብ ትግል አጋርነነት የተገለፀበት ፡ ቃል ኪዳን የተጋባበት ፡ ቅኔ የተሰረፈብት ፡ በሽለላ የተዋበት ግሩም እና ድንቅ ሰልፍ ነበር ፡፡ በእዚህም ሰላማዊ ሰልፍ የሰልፉ አጋራ የሆነው ዕውነት ሚዲያ በቦታው በመገኘት ሂደቱን የተካታተለ ሲሆን ከሰልፉ እድምተኞች ጋርም ቆይታ አድርጓል ፡፡ ይህንን ታሪካዊ ሰነድ እንድታዳምጡት ፡ እንድታጋሩት ለእናት ቀርቧል ፡ ሰብስክራብ በማድረግ የዕውነት ሚዲያ ቤተስብ ይሁን፡፡ ለማይቀረው ድል በጋራ እንቁም
Loading comments...
-
LIVE
SpartakusLIVE
2 hours agoMega SOLO Spartan Stream - 12 hours?! HA || Variety Later?!
4,437 watching -
LIVE
Barry Cunningham
5 hours agoNOW THEY FEAR US! | RFKJR STRIKES BACK | JD VANCE ON PRESIDENT TRUMP | AND MORE NEWS!
2,287 watching -
8:18
MattMorseTV
2 hours ago $0.80 earned2.2 MILLION in ONE YEAR.
6.85K62 -
14:37
Colion Noir
5 hours agoCanadian Police Chief Urges Citizens To Comply With Home Invaders And Hide
35K47 -
1:18:54
Jeff Ahern
3 hours ago $10.42 earnedThe Sunday Show with Jeff Ahern
45.8K4 -
32:05
Tactical Advisor
3 hours agoNew Thermal Target for the Military | Vault Room Live Stream 038
31.6K2 -
GamerGril
2 hours agoThe Evil Within 2 💕 Pulse Check 💕 Still Here
6.22K1 -
LIVE
ttvglamourx
6 hours ago $0.81 earnedPLAYING WITH VIEWERS !DISCORD
96 watching -
DVR
TheManaLord Plays
8 hours agoMANA SUMMIT - DAY 2 ($10,200+) | BANNED PLAYER SMASH MELEE INVITATIONAL
20.4K1 -
LIVE
Jorba4
3 hours ago🔴Live-Jorba4- The Finals
70 watching