እኔም ፋኖ ነኝ፡ ዓለም አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ በታላቋ ብሪታኒያ ለንደን

1 year ago
133

የፋሽቱ አብይ መንግስት በአማራ ላይ የከፈተውን ሁለ ገብ ጦርነተ በማቃወም በመላው አለም የሚገኙ አማራዎች "እኔም ፋኖ ነኝ" በሚል መሪ ቃል ሰላማዊ ሰልፍ ጠርተዋል ፡ ይህን ተከከትሎ በዩናይትድ ኪንግድም የምንገኝ አማሮች በኦገስት 11 2023 በአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር በር ላይ በመገኘት ሰላማዊ ስልፍ እናደርጋለን ይህን ሰላማዊ ሰልፍ በተመለከተ እና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እንዲያወያዩን እውነት ሚዲያ የሰልፉ አስተባባሪዎችን በመጋበዝ ውይይት አድርገናል ይህንን ውይይት አዳምጡት ፡ አጋሩት ፡

Loading comments...