በአማራ ማህበራት ሕብረት የተጠራው አንጋጋሪው የለንደን ሰላማዊ ሰልፍ

1 year ago
147

በአማራ ግብረ ኃይል አስተባባሪነት እና ለንደን በሚገኙ የአማራ ማህበራት ተባባሪነት "የአማራ ሞት ግፍና መፈናቀል ካለምንም ቅድመ ሁኔታ ይቁም" በሚል መርሃ ግብር በ29/07/2023 መነሻው Channel Four Television, 124-126 Horseferry Road, London SW1P 2TX እና መዳረሻውን በDowning St ያደረገ በአይነቱ ለየት ያለ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠርቷል ፡፡ ይህን በተመለከተ የሰልፉ አስተባባሪዎች ከዕውነት ሚዲያ ጋር ቆይታ አድርገዋል ፡፡ አዳምጡት አጋሩት

Loading comments...