“ምሳ በደረቴ”ን እናስተዋውቃችሁ…

harotubePublished: December 12, 2015146 views
Published: December 12, 2015

የሸገር ልዩ ወሬ አዘጋጁ ወንድሙ ኃይሉ በመርካቶ ጉራንጉር ውስጥ አግኝቶ ያነጋገራት ይህች ወጣት፣ ባለቅኔው ኃይሉ ገብረዮሀንስ “ዲግሪማ ነበረን…” እንዳለው ሁሉ እሷም ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ በWater Management በዲግሪ የተመረቀች ባለዲግሪ ነበረች፡፡

Be the first to suggest a tag

    Comments

    0 comments