ዘንድሮም የዓመቱ የዓለም ምርጥ አትሌት ተብላ በዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌደሬሽን ተመርጣለች፡፡

zeethiopPublished: December 6, 201559 views
Published: December 6, 2015

ከሰባት ዓመት በፊት ወደ አትሌቲክሱ ብቅ ያለችው አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በተለያዩ ውድድሮች ላይ በመካፈል የሀገሯን ሰንደቅ አላማ ከፍ አድርጋለች፡፡

ዘንድሮም የዓመቱ የዓለም ምርጥ አትሌት ተብላ በዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌደሬሽን ተመርጣለች፡፡

እምነፅዮን ሙሴ ከአትሌቷ ጋር ቆይታ አድርጋለች ከቀጣዩ ቪዲዮ ይመልከቱ፡-

Be the first to suggest a tag

    Comments

    0 comments