Premium Only Content

አሰብ እና አማራ ፡ የአሜሪካ የወያኔ እና የአብይ ቁማር ሲጋለጥ ፡ በዶር ደብሩ ነጋሽ
አሰብ በአጠቃላይ የአሁኗ ኤርትራ የጥንቷ ባሕረ ነጋሽ በሁሉም መስክ የኢትዮጵያ አካላ ነች፡ ሕዝቦቿም ከሌላ ምድር የመጡ ሳይሆን የቤጌምድር፤ የወሎ፡ የጎጃም እና የአፋር ሕዝቦች ናቸው፡፡ ነገር ግን በአካባቢው ለዘመናት በተካሂደው ጦርነት ዛሬ ኤርትራ ሉአላዊ አገር እንድትሆን አድርጓታል ፡፡ ይህ ክስተት የኤርትራ እና የኢትዮጵያን ፍላጎት ሳይሆን ዘመናት ያስቆጠረው ጦረነት የወለደው ክስተት ነው፡፡ ኤርትራዊያ ለእናት አገራቸው ብዙ ደም ከፍለዋል በተጨማሪም ኤርትራ ከእናት አገሯ እንድትቀላቀል ኤርትራዊያን ብዙ ደም ገብራዋል፡፡ ነገር ግን ልእለ ኃያላን አገራት በተለይ አሜሪካ አካባቢውን ለመቆጣጠር ባላት ፍላጎት ከጅምሩ ኤርትራ ከኢትዮጵያ እንድትኘጠል ይህ ነው የማይባል ወታደራዊ ስራ ሰርተዋል፡፡ ከዚህም አንዲ የወያኔን የማስገንጠል አጀንዳ መደግፍ ነው ፡፡
ዛሬ ከቀዝቃዛው የአለም ጦርነት በኋላ በተከተሰው ጂኦፖለቲክስ አሰላለፍ የተደናገጠችው አሜሪካ የቀይ ባሕርን ከሶቬት እና ከቻይና ተፅእኖ ለማላቀቅ አብይን እና ወያኔ እንደ መሳሪያ በመጠቀም በኤርትራ ላይ ጦርነት በማወጅ እና ኢሳያሳን በማሶገድ ቀይ ባሕርን ለመቆጣጠር ሴራ በማሴር ላይ ናቸው ፡፡ አብይም ሆነ ወያኔ ድብቅ አጀዳቸውን ለማስፈፀም ይህን የአሜሪካ እቅድ ተቀብለው በተግባር ለማዋል የጦርነት አታሞ የየጎሰሙ ይገኛሉ፡፡
ዛሬ አማራው እና መላው ኢትዮጵያ ከወያኔ ፡ ከአብይ እና ከአሜሪካ በላይ የካፋ ጠላት የለውም ፡፡ አብይ ( ኦሮሙማ) የተሰጠውን ስልጣን በመጠቀም አማራን ለማጥፋት ብሎም ለማዳከም የማይቆፍረው ጉድዷድ የለም ፡ ወያኔ የሰላሳ አመቱ ግፍ እና በደል አልበቃ ብሏት ካንዴም ሶስቴ በአማራው ላይ ታሪክ ይቅር የማይለው አውዳሚ ጦርነት አድርጋለች ፡ አሜሪካም የአማራ ሞት ሞት ሳይመስላት አብይ እና ወያኔን በሞራል በገንዘብ በመደገፍ ላይ ትገኛለች፡፡
ዛሬ ደግሞ አማራን ጨምሮ በኢሳያስን ላይ አሰብን ሰበብ አደርገው ጦርነት ክፈቱ እያሉ ነው ፡፡ ይህ ሴራ የአማራን ሕዝብ ሆነ መላው የኢትዮጵያን ሕዝብ በማናቸውም መንግድ የማይጠቅም እና ዳግማዊ ዩክሬን በምስራቅ አፍሪካ የመክፈት ጉዳይ ነው፡፡ ይህ በተመለከተ ዶር ደብሩ ነጋሽ ከዕውነት ሚዲያ ጋር ቆይታ አድርጓል ተከታተሉት ፡፡
ተጨማሪ ንባብ፡ https://www.theepochtimes.com/has-the-west-already-lost-control-of-its-most-vital-sea-route_5359718.html
-
10:10
robbijan
1 day agoHollywood’s Hidden Messages: Predictive Programming & What’s Next
1.13K2 -
LIVE
SpartakusLIVE
2 hours ago#1 Rocket CHAMPION of Verdansk wields UNSTOPPABLE new META
267 watching -
40:13
MattMorseTV
2 hours ago🔴It's EVEN WORSE than we thought...🔴
12K34 -
LIVE
The Jimmy Dore Show
2 hours agoSnoop Dogg Is DONE w/ LBGTQ+ Propaganda In Kids Movies! Trump Outlaws Burning the U.S. Flag!
7,440 watching -
LIVE
MissesMaam
4 hours agoDying Light w/ Da Bois💚✨
145 watching -
LIVE
Sgt Wilky Plays
56 minutes agoThe Finals with the Pack
32 watching -
32:55
Clickbait Wasteland
9 hours ago $0.05 earnedAsking New Yorkers Who They Support For Mayor: Wall Street
3.29K -
LIVE
Spartan
47 minutes agoLittle bit of Halo and Expedition 33
9 watching -
LIVE
Fragniac
2 hours ago🔴LIVE - FRAGNIAC - THE FINALS w/ The @BrrrapPack❗ ( -_•)╦ ╤─💥
20 watching -
LIVE
LIVE WITH CHRIS'WORLD
3 hours agoLIVE WITH CHRIS’WORLD - A Shocking New Twist to The Same Old Game
106 watching