"በሰዓተው" አብነት አጎናፍር | "Beseatew" Abinet Agonafir #visulaizer #sewasewmultimedia

2 years ago
112

በሰዓተው ታይረፍድብከ
ፈጠን ስላ ታይዛኝ ብከ
2× አታተድር ዬዎድከ
ጉወ አተዥነም ባት ያተዥከ
ናውደኸሻል ዬወለዱ
ፈያ ባዥ ቲያጋምዱ
ይዝም ምጣ ቲያቲድብከ
በይ ጩኛኝንም አይጨኝከ
በሰዓተው ታይረፍድብከ--------
የኛ ልጅ በርታ አይዘህ እንዳትረታ
የኛ ልጅ በርቺ አይዞሽ እንዳትረቺ
ጎሽ አትገኝ በጥፎዬ
ንበር አግኝም ኩልማዬ
ድረስ ዬቦ ዬቦ በለ
ስኛት በሀገርደ በሸባለ
በሰዓተው ታይረፍድብከ---------
ሰባት ጌ ተክስታኔ
ዶቢ መስቃን ተወለኔ
ርገጥ ንርገጥ ንሸልተ
ንጅን አጅን ንሽ
በሰዓተው ታይረፍድብከ------------
የኛ ልጅ በርታ አይዞህ እንዳትረታ
የኛ ልጅ በርቺ አይዞሽ እንዳትረቺ

ሰብሽ ሰብምነ ሰብምነ
2× ሰብሽ ሰብምነ ሰብምነ
አትም ታይመካን ጠለው ዘሚዋነ
ኒበላኒ ምድር ሰብምነ
ዘሚዋነ ይጠላም ሰብምነ
ኒበላኒ አፈር እቲተው ይጠላም
ኒበላው ምድር ሰብምነ
ዘሚዋነ ይጠላም ሰብምነ
አለዎት ሰቡኘት ታው ይብልም ይከላም
ዚ እንኬር ይብል ሰው ቲቂ ቢል እግዜርም

-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

በሰዐተው - 5፡50
ዜማ ፡ አብነት አጎናፍር
ግጥምb ፡ ፀጋዬ ስሜ
ቤዝ ጊታር እና ሊድ ጊታር ፡ ሚካአኤል ሃይሉ
ሙዚቃ ቅንብር ፡ ሚካኤል ሃይሉ እና አብነት አጎናፍር
አጃቢ ድምጽ ፡ አዲስ ሙላት እና አብነት አጎናፍር

Loading comments...