CMC

1 year ago
6

[  ] የአፓርታማ ቤቶች ሽያጭ ቀስ እያሉ እየሰሩ ሚከፍሉት።
ከፈለጉም ደግሞ 60% በ3 ዓመት  ከፍለው ቀሪውን 40%  በ20 ዓመት በጣም በዝቅተኛ የወለድ መጠን (9.5% ) አመታዊ ወለድ ቢፈልጉ አከራይተው (investement) ቢፈልጉ እየኖሩበት የሚከፍሉት ቤት ከእኛ ጋር ብቻ።
📌ግንባታ የሚካሄድባቸው ቦታዎች(ሳይቶቻችን)፦
1. ሲ ኤም ሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ  መሀል  ከተማ  
2. በአያት ባቡር  እስቴሽን(ጣቢያው) ፊት ለፊት ይገኛሉ ።

📌እያንዳንዱ  አፓርትመንቶች የሚሠጧቸው አገልግሎቶች ፦ቤት መግዛት ሲችሉ ለምን በቤት ኪራይ ይሰቃያሉ !!!!!

1. መኪና ማቆሚያ 2B  እና G+0 ።
2. ደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ እያንዳንዱ ቤት ላይ
3. አውቶማቲክ ጀነሬተር
4. ሊፍት
5 የከርሰ ምድር ውሀ አረንጓዴ ስፍራ ዘመናዊ የልጆች መዋያ ያለተጨማሪ ክፍያ የመኪና ማቆሚያ ፤ጂም ፤ሲኒማ ፦ባንክ ኢንሹራንስ ፤ዘመናዊ የገበያ ማዕከል ....ወዘተ
📌ከኢትዮጵያ  ውጭ ለምትኖሩ ኢትዮያውያን በየትኛውም ሀገር ሆናችሁ ባላችሁበት በህጋዊ ወኪሎቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላችሁ።

📌ቅድሚያ ክፍያ=15%

➡️85% በ2አመት በ7 ጊዜ በግንባታ ሂደት የሚከፈል ። ሙሉን ክፍያ የሚጠናቅቁት መጀመሪያ በተዋዋሉበት የዋጋ ስምምነት ነው ። (የካሽ ክፍያ)

📌ክፍያ የማጠናቀቂያና የማስረከቢያ ጊዜ፦
➡ሙሉ በሙሉ ለሚጠናቀቁ 30 ወራት።
➡በከፊል ለሚጠናቀቁ (ፊኒሺንግ በደንበኛ)24 ወራት።

📌  ዘመናዊ የቤቶች ዲዛይን በተለያየ የካሬ  ሜትር ስፋት፦
📌ባለ 3 መኝታ አና ከተጨማሪ 1 የሰራተኛ መኝታ ክፍል ጋር  
❤107 ካሬ ሜትር 

♣110ካሬ ሜትር

♣127 ካሬ ሜትር

♣138 ካሬ ሜትር

♣145 ካሬ ሜትር
G+1Duplex ቪላ አፓርታማ (በሕንፃ ውስጥ ያለ G+1 ቪላ አፓርታማ) 

📌የብድር  አገልግሎት ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን  ደግሞ ።

1)📌60% በሶስት ዓመት  በ 6 ጊዜ  ከፍለው ቀሪውን 40% ቤቶን ከተረከቡ በኃላ  በ9.5% ዝቅተኛ ዓመታዊ ወለድ እስከ 20 ዓመት መክፈል ይችላሉ። ወይም ደግሞ  ቤቶን ከተረከቡ በኃላ በ3 ወራት  ውስጥ 40%ቱን ያለ ወለድ መክፈል ይችላሉ።  (  60/40 OFFER )

         ቅናሽ
📌100% ቅድሚያ ክፍያ መክፈል ለሚፈልጉ የ35% ቅናሽ ይደረግልዎታል።
📌80% ቅድሚያ ክፍያ መክፈል  ለሚፈልጉ የ28% ቅናሽ ይደረግልዎታል።
📌60% ቅድሚያ ክፍያ መክፈል ለሚፈልጉ የ21% ቅናሽ ይደረግልዎታል።
40% ለሚከፍሉ 14% ቅናሽ  % መሆኑን እንገልፃለን።
ለበለጠ መረጃ
0912699476/10027777ግንባታ ላይ ያሉ ቤቶች

Loading comments...