የአማራ ግብረ ኃይል በዩኬ የጠራው ታላቅ ስልፍ

2 years ago
96

የአማራን በደል እና ሰቆቃ ለማሰማት የአማራ ግብረ ይኃል በዩኬ በተደጋጋሜ ከሚያደረጋቸው ሕዝባዊ ሰላማዊ ስልፎች አካል የሆነው ሰላማዊ ስልፍ በ አፕሪል 21 2023 በለንደን በሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባፊ ፊት ለፊት ይደረጋል፡ በእዚህም ሰላማዊ ስልፍ የኢትዮጵያ መንግስት በአማራው ላይ እያደረሰ ያለውን ስቆቃ ስቃይ ግድያ ማፋናቀል በአስቸኳይ እንዲያቆም በቀጥታ በአምባሳደሩ በኩል የለንደን እና አካባቢው ነዋሪ የሆኑ አማሮች በጋራ በመውጣት ድምፃቸውን ያሰማሉ ፡፡ በእዚህ ጉዳይ ላይ እንዲያስረዱን የዩኬ አማራ ግብረ ኃይል አባል የሆኑትን አቶ እንድሪያስ ተስፋዬን ዕውነት ሚዲያ አነጋግራለች ፡፡ ተከታተሉ ፡ የዕውነት ሚዲያ ቤተስብ ይሁኑ ፡፡

Loading comments...