ስሁት አስተሳሰብን የማረቅ ውይይት: ዶር ደብሩ ነጋሽ ክፍል ሶስት

1 year ago
22

በእዚህ ውይይት ላይ የጥናት ግብአት ይሆናሉ ብለን ያሰብናቸውን ሶስት ምጮች አጋርተናል፡፡ አንድ ማህበረስብ እንዴት ወደተሳሳተ አስተሳሰብ እና እምነት እንድሚሄድ እነዚግ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡ ዛሩእ ጋላ ማለት ስድብ ከመባሉ በፊት እንደ ማናቸውም ስሞች ስም ነው፡፡ ነገር ግን የፖለቲካ የበላይነት ያገኘው አስተሳሳብ እና ማህበረስብ ስድብ ነው ስላለ ብዙ ሰውች እንደ ስድብ ወስደውታል፡፡ ይህ እረጅም የሆነ የስነ ልቦና ጥቃት ውጤት ነው ፡፡ ይህ እንዴት ይሆናል ጥናቶቹን ተመልክታችሁ እናተው ይበልጥ ፍረዱ ፡፡ Introduction to Sociology - Conformity and Isolation፡ https://www.youtube.com/watch?v=zyMsuWWj3tY&t=2825s&ab_channel=NewYorkUniversity
MASS PSYCHOSIS - How an Entire Population Becomes MENTALLY ILL፡ https://www.youtube.com/watch?v=09maaUaRT4M&t=315s&ab_channel=AfterSkool
Asch Conformity Experiment፡ https://www.youtube.com/watch?v=TYIh4MkcfJA&t=172s&ab_channel=eqivideos

Loading comments...