አስደሳች ዜና 👉 ሕገወጦቹ ጳጳሳት በፖሊስ ተይዘው ቆባቸውን አወለቁ

1 year ago
7

ሕገወጦቹ ጳጳሳት በነቀምት ቤተክርስቲያን ያቀረበችውን የይቅርታ ጥሪ ንቀው ሲያምጹ የነበሩት አባ ኃይለ ኢየሱስ እና ተባባሪዎቻቸውን በፖሊስ ተይዘው ቆባቸውን አውልቀዋል እንዲሁም ገብረማርያም ነጋሳ የተባሉት በጊምቢ እንዲሁ ሲያምጹ በፖሊስ ተይዘው ቆባቸውን አውልቀው መልሰዋል፡፡ ክብርን የማይወድላቸው ከሆኑ ውርደትን የሚከናንበው ደግሞ እግዚአብሐየር ጋር ጠብ መግጠም አያስፈልግም

🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ https://www.youtube.com/@FetuneRediet/?sub_confirmation=1.
Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : https://www.facebook.com/FetuneRediet
► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : https://www.instagram.com/fetune__rediet/
► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : https://www.tiktok.com/@fetune__rediet
► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : https://twitter.com/FetuneR
► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: https://t.me/Fetune_Rediet_23

Loading comments...