Premium Only Content

"ስሁት አስተሳሰብን የማረቅ ውይይት"፡ ዶክ ደብሩ ነጋሽ
ስምን መልአክት ያወጡታል ይባላል ፡፡ ይህ እንግዲህ የሰውን ስም በተመለከተ ነው፡፡ ማህበረስብን አገርን በተመለከተ ስሞች በተለያየ ምክንያት ሊወጣ ይችላል ፡፡ የብዙ ማህበረሰብ ስም ወይም የቦታ ስም እረጅም ታሪክ ስለሚኖረው ስሙ የወጣበትን ምክኛት ፡ ያወጣን አካል ለማውቅ ያስቸግራል፡ ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ በግሪኮች እንደተሰጠ ይነገራል ፡ ትርጉሙም በፀሐይ የጠየመ ወይ የጠቆረ ነው ብለው ነግረውናል፡፡ ትልቁ አሁጉር አፍሪካ የቀድሞ ስሙ በውል ባይታወቅም አፍሪካ የተባለው በአንድ የሮም ጀነራል እንደሆነ ይነገራል ፡ አምሓራ የሚለው ስያሜ የመጣው ከግእዝ ቃል ነው የሚሉ አሉ አማ ማለት ሕዝብ ሲሆን ሓራ ማለት ነፃነት ማለት ነው ጥቅል ትርጉሙ ነፃ ሕዝብ ማለት ነው ፡፡
አሁን ባለንበት የፖለቲካ መልክአ ምድር ጋላ የሚለው ስም አወዛጋቢ ፡ የፖለቲካ መስመር መለያ ፡ ዝቅ ሲልም የፖለቲካ ዋልጌነት ተብሎ ይቆጠራል ፡፡ ነገር ግን ታሪካ አዋቂዎች እንደሚነግሩን ጋላ ሊያወዛግብ፡ ሊያጣላ ፡ በፖለቲካ ዋልጌነትም ሊያስጠይቅ የሚችል ቃል ( ስም ) አይደልም፡፡
ጋላ የሚለው ቃል በትንሹ ሶስት ምጮች አሉት ይባላል፡ አንዲ የሱማሌው ጋል ወይም ጋላ የሚለው ሲሆን ይህም ክርስቲያንም ሆነ እስላም ያልሆነ ማለት ነው፡ በሌላ በኩል ይህ ማህበረስብ ገላና ከተባለ ቦታ መጣ ስለተባለ ጋላ ተባለ ይሚሉ አሉ፡ ይህ ክሆነ ጋላ እንዴት ፀያፍ እና ስድብ ሊሆን ይችላል?
ዛሬ ጋላ ማለት ወንጀል ያደረጉት የመኢሶን መሽራቾች ዶር ሃይሌ ፊዳ ናቸው በእናቱ ወገን ብቻ ጋላ የሆነ በአባቱ የመናዊ አረብ ( በእናቱ ዘር መጠሪያ የሚያፍር ወይም ያፈረ ማለት ነው)
ጋላ የሚለው ቃል ከአማራ ጋር የሚያገናኘው አንዳችም ነገር የለም ፡፡ አንድ አማራ ጋላ ስላለ በስነ ልቦና በአካል ሊቀጣ አይገባም ፡፡ ነገር ግን ላላፉት 45 አመታት በአማራው ስነ ልቦና ላይ ከፍተኛ የማጥቃት ዘመቻ በመከናወኑ ትላትና አማራነቱን ክዶ ዛሬ ደግሞ የጠላቱን ስም ክዶ ይገኛል፡፡ ይህ በጣም ከፍተኛ የስነ ልቦ ቀውስ እና ለጠላቶች ድል ነው፡፡ አማራ የሚያረደውን የሚገለውን ፡ የሚያፋናቅለው በታሪክም ሆነ በአሁኑ ሁኔታ አገር አልባ ያደረገውን ጠላቱን በትክክለኛ እና ታሪካዊ ስም ጠርቶ መዋጋት አለብት ፡፡ ጋላ ጋላነቱን ቁርበት መኳኳቱን አይተም እንደተባለው ጋላን ኦሮሞ አልከው ፡ አንግሎ ሳስክሰን አልከው ፡ ጀረምን አልከው " መልአክ አልከው አንተን ከማረድ ወደ ኋላ አይለም ፡፡
ይህ ውይይት ያተኮረው በዛ ሃቅ ላይ ነው ፡ አዳምጡት ፡አጋሩት አስተያየት ስጡበት
-
1:47:20
Badlands Media
13 hours agoBaseless Conspiracies Ep. 154: The Death of Kurt Cobain – Murder, Media, and the Cover-Up
35.9K37 -
2:04:08
Inverted World Live
7 hours agoRex Jones Calls In From The Gray Area | Ep. 122
36.8K4 -
5:56:17
Rallied
10 hours ago $4.45 earnedBF6 with THE BOYS
37.8K4 -
1:05:18
Flyover Conservatives
1 day agoThe SEAL-Turned-CEO Paying Off Millions in Veteran Medical Debt: JOIN THE MISSION! - Bear Handlon, Born Primitive | FOC Show
51.1K4 -
5:02:21
Drew Hernandez
11 hours agoTRUMP'S GAZA PEACE PLAN PHASE 1 & TRUMP THREATENS PUTIN WITH TOMAHAWKS
32.4K22 -
1:18:38
Glenn Greenwald
10 hours agoProf. John Mearsheimer on Trump's Knesset Speech, the Israel/Hamas Ceasefire, Russia and Ukraine, and More | SYSTEM UPDATE #530
121K82 -
2:21:37
Tucker Carlson
8 hours agoAlex Jones Warns of the Globalist Death Cult Fueling the Next Civil War and Rise of the Antichrist
96.4K423 -
12:35
Clownfish TV
16 hours agoJimmy Kimmel Return NOT Helping Disney AT ALL! DIS Stock Keeps Falling! | Clownfish TV
47.7K8 -
6:54:31
Eternal_Spartan
10 hours ago🟢 Eternal Spartan Plays Final Fantasy 7 Rebirth Ep. 10 | USMC Vet
36.4K2 -
2:10:42
RiftTV
10 hours agoTrump SECURES Hostages, ACCIDENTALLY Admits Foreign Gov CONTROLS Him? | The Rift | Gerald Morgan Jr.
59K63