የአማራን ልዩ ሃይል ሙሉ በሙሉ ትጥቅ ለማስፈታት መንግሥት ማቀዱ እያነጋገረ ነው ።

1 year ago
4.8K

ወልቃይትን እና ራያን በአዲሱ የትግራይ አስተዳደር ሥር አድርጎ ሪፍረንደም ለማካሄድ መታሰቡ”፣ የአማራን ልዩ ሃይል ሙሉ በሙሉ ትጥቅ ለማስፈታት መንግሥት ማቀዱ እያነጋገረ ነው ። ከአንድ ሚሊዮን በላይ የሚሆነው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ወደ መከላከያ ሲቀላቀል የሌሎች ክልሎች ልዩ ኃይሎች 75% በሲቪል ስራ ላይ እንዲሰማሩ ይደረጋል።

Source - https://www.youtube.com/watch?v=pV6CxXNqwMk

Loading comments...