001[ሱረቱል-ፋቲሐ] የ #ቁርአን ተፍሲር በታዋቂው አሊም ሸይኽ ኢብራሂም ሐኪም (ሸህ ጎሌ ኤጀርሳ, ወረባቦ)ረሂመሁሏህ #ተፍሲር #ወሎ #ረመዳን #ኡስታዝ

2 years ago
2

ሸይኽ ኢብራሂም ሐኪም በሀገራችን በርካታ አሊሞችን ያፈሩ ታላቅ የቁርአን ተፍሲር ሊቅ የነበሩ ሲሆን ወሎ ውስጥ በወረባቦ አራት አስርት አመታት በላይ ተፍሲር ሲመግቡ የነበሩ ድንቅ አሊም ናቸው። አላህ ይዘንላቸው።

Loading comments...