ልዩ የሆነ ጣፋጭ 😋 #የወሎ ምግብ ተጋበዙልኝ። (ትወዱታላችሁ) 100% #ኢትዮጵያ #ምግብ #ሰበር

2 years ago
1

ሽልም ዳቦ በንጥር ቅቤ በወሎና አካባቢው የሚዘወተር ጣፋጭ የሆነ ባህላዊ ምግብ ነው። ምግቡ ብዙ ጊዜ የሚዘጋጀው (ለሰርግ ፥ ለቀለበት ፥ ለአራስና) የመሳሰሉት በልዩ ሁኔታ የሚበላ ተወዳጅ የሆነ ምግብ ነው። #አይመኒታ #የተንቢ

Loading comments...