ጣፋጭ የወሎ ምግብ #ኢትዮጵያ #ኢስላም #የተንቢ #ድንቅልጆች #abelbirhanu

2 years ago
1

ሽልም ዳቦ በንጥር ቅቤ በወሎና አካባቢው የሚዘወተር ጣፋጭ የሆነ ባህላዊ ምግብ ነው። ምግቡ ብዙ ጊዜ የሚዘጋጀው (ለሰርግ ፥ ለቀለበት ፥ ለአራስና) የመሳሰሉት በልዩ ሁኔታ የሚበላ ተወዳጅ የሆነ ምግብ ነው። #አይመኒታ #የተንቢ

Loading comments...