የወራሪው ዕብሪት የወለደው የአገር ቁጣ

1 year ago
160

ወራሪው እና ጨፍላቂ የኦሮሙማ መንግስት በአገር ላይ በእምነት ላይ ጦርነት ካወጀ ሰነበተ፡፡ እንሆ እንደ ሽኔም የምነት ሸኔ አዋቅሮ ለከ2000 አመት እድሜ በላይ ያስቆተርችውን የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ለማፍርስ አቅዶ አልሞ የመንግስትን መዋቅር ተጠቅሞ በግላጭ ዘምቶባታል፡፡ አብይ የብልፅግና ከልት አራማጅ በአለም አቀፍ ፀረ ኢትዮጵያ ፀር ኦርቶዶክስ ኃይሎች በመታገዝ አገርን እምነትን በማፍረስ ላይ ነው ፡፡ ይህን በተመለከት ምን መደረግ አለበት መሚል መሪ ቃል ዕውነት ሚዲያ ከዶክተር ደብሩ ነጋሽ ጋራ ቆይታ አድርጋልች ፡ ይህን የመጀመሪያ ክፍል እናቀርባልን አዳምጡ አስተያየት ስጡ አጋሩት

Loading comments...