ለምን ቃል? why word?

1 year ago
2

"ራስህን ለማሻሻል የምትከፍለው ዋጋ ሌሎች ነገሮች ላይ ከምትከፍለው መጠን የተሻለው ኢንቨስትመንት ነው።
ቃላቶች የሀሳብ፣ የድርጊት፣ የህይዎት መገለጥ ፏፏቴ ናቸው።
ቃላቶችን የማይቀይር ሰው አመጋገቡን መቀየር ምንም ፋይዳ የለውም።
እኔ ከአንደበቴ ለሚወጡ ቃላት እንከን የለሽ ከሆንኩ እናንተስ አትችሉም እንዴ?
ምክንያቱም ይህ ስምምነት ሙሉ በሙሉ ህይዎታችን ይቀይርልናል።

Loading comments...