ስኬታማ እና ደስተኛ ህይዎት እንዴት መኖር ይቻላል? how to live your life in high standard?

2 years ago
2

"ራስህን ለማሻሻል የምትከፍለው ዋጋ ሌሎች ነገሮች ላይ ከምትከፍለው መጠን የተሻለው ኢንቨስትመንት ነው።
ከሰዎች ፊት ስህተት ከሰራን ላለማስነቃት እና ለማለባበስ ጥረት እናደርጋለን።
ከሰዎቹ ከተለየን እና ብቻችን ከሆን በኋላ የህሌናችን ዳኝነቱ የማሰቃየት ስራዉን እኛ ላይ ይጀምራል።
ደደብ እንደሆን ፣ መጥፎ ሰው እንደሆን ፣ ምንም ጥቅም እንደሌለን፣ የበታች እንደሆን እና እንዲሰማን አድርጎ ይነግረናል።

Loading comments...