ቢንያም በለጠ | ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ ትህትና | እንደ እኔ የማይረባ ሰውም ለካ እግዚአብሄር ይሰራበታል| Biniam Belete(mekedonia)

2 years ago
1

NGO ለመክፈት የምታስቡ ሰዎች ብር አያስፈልጋችሁም

''ሰው ለመርዳት ገንዘብ አያስፈልግም ትልቁ እርዳታ የሰው እርዳታ ነው ገንዘብ በጣም ትንሹ እርዳታ ነው''
'' ስኬታማ ሰው የምለው በመንፈሳዊ ህይወቱ የተሳካለት ሰው ነው አለማዊ ስኬት የሚጠፋ እና የውሸት ነገር ነው | እኛ አልሰራንም ማለት የእግዚአብሄር ሀይል አይሰራም ማለት አይደለም ሜቄዶንያ ላይ የእግዚአብሄር ሀይል በግልፅ ይሰራል''
''እንደ እኔ የማይረባ ሰውም ለካ እግዚአብሄር ይሰራበታል ትንሽ የሚሞክር ሰው ደሞ ቢያገኝ በይበልጥ የእግዚአብሄር ሀይል ሊገለፅ ይችላል''
''ሰው ለመርዳት ገንዘብ ከማያስፈልጉ ነገሮች አንዱ ነው''
ethio computer clinic

''8161 ላይ ok ብሎ በመላክ በቀን 1 ብር ሜቄዶንያን ይርዱ''
''ሰው ነው የምንፈልገው ሰው ስለምንፈልግ መታችው አግዙን''

Loading comments...