Premium Only Content

የያሬድ ውብ ዜማ ድንግል እመቤቴ የዘማሪ ቀሲስ ምንዳየ መዝሙር yeyaried wub ziema
በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው ::
በቅርቡ በተለያዩ ቋንቋወች ማለትም Ge'ez, Tigrgna, Afan oromo and English እንመጣለን .
የበገና መዝሙራት እና ያሬዳዊ ዝማሬዎች ይቀርቡበታል ። እርስወም ሱብስክሪብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለሌሎችም ያጋሩ ።
እናመሰግናለን !!!!
Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UCZO1
#በገና #begena #ethiopia ልጆቼ (ዝምተኛዋ እናት )
የያሬድ ውብ ዜማ
============
የያሬድ ውብ ዜማ ድንግል እመቤቴ ስጦታዬ ነሽ
በምን አንደበቴ እንዴትስ ባለ ቃል ማርያም ልበልሽ
አ.ዝ--------------------------------//
ምድርና ሰማዩ ታምርሽን ይንገሩ
ፍጥረታት በሙሉ ስለ አንቺ ይመስክሩ
ተነግሮ የማያልቅ ድንቅ ነው ሥራሽ
ድንግል ሆይ እናቴ አምሳያም የለሽ
ማርያም ድንግል እረዳቴ
የምትደርሽልኝ ነይ ስልሽ በጭንቀቴ
ታምርሽን በዓይኔ አይቻለሁ
ጽዮን ሆይ ስልሽ ድንግል ሆይ እጠግባለሁ
አ.ዝ----------------------------//
የእግዚአብሔር ጥበቡ ባንቺ ተገለጠ
የአዳም ዘር በሙሉ ከሞት አመለጠ
የመዳን ምክንያት ማርያም አንቺነሽ
ለፍጥረቱ ሁሉ መሰላል የሆንሽ
ነገን ባላውቅ እኔን ቢያስፈራኝ
አንቺ ካለሽኝ በፍጹም አልወድቅም
በፊትሽ እንድቆም በምስጋና
ማርያም ልበልሽ በትህተና
አ.ዝ-------------------------//
ትውልዱ በሙሉ ለምስጋና ይቁም
በአንቺ ስለሆነ የቀረለት መርገም
አዳም ከነልጁ በሰማይ በምድር
ማርያም ማርያም ይበል ታምርሽን ይናገር
ጨለማው ከፊቴ ተገፈፈ
ማርያም በምልጃሽ ልቤ አረፈ
ከጎኔ ነሽ ስልሽ እጽናናለሁ
እሳት ገደሉን ሁሉን አልፈዋለሁ
🎬 ዘማሪ ቀሲስ ምንዳየ
seifu on ebsዘግዮንethiopian newsze ghion tubeze ghion tube ዘግዮንድንቅ ልጆችዶንኪ ቲዩብdonkey tube amharicዘግዮን ዘግዮን በገና ዘግዮን በገና መዝሙር ze ghion tube ዘግዮን zeghion tube shortssortyoutube videos etv official ebs worldwide
-
16:30
GritsGG
2 days agoWarzone's New Zombie Royal Mode is AWESOME!
1.13K2 -
1:43:07
The Michelle Moore Show
3 days ago'The 12 Open Doors' Guest, Steve Jarvis: The Michelle Moore Show (Oct 17, 2025)
31.4K13 -
30:55
TruthStream with Joe and Scott
7 days agoTruthStream in Ireland, Rebels Across the Pond, Bono discussed, with Freedom Now Acoustic from a Pub
4.84K12 -
3:12:34
Badlands Media
23 hours agoThe Narrative Ep. 43: Unity.
341K76 -
2:43:11
TheSaltyCracker
8 hours agoWe Kill You Rally ReeEEStream 10-19-25
89.2K236 -
7:54:17
Putther
13 hours ago $20.59 earned🔴LAZY SUNDAY STREAM!! (GTA + MORE)
73K12 -
10:38
Colion Noir
7 hours agoHe Installed a Forced Reset Trigger at a Gun Range… and Got Arrested | What You Need to Know
57.2K22 -
1:29:26
HELMETFIRE
6 hours ago🟢GAMING WITH FIRE EP13🟢
29.5K4 -
50:40
Sarah Westall
8 hours agoAI, Social Media & Brain Atrophy: Destroying Human Capacity to Think w/ Rob Smith
35.5K12 -
2:32:08
THOUGHTCAST With Jeff D.
5 hours ago $4.68 earnedSunday Night FORTNITE with THOUGHTCAST Jeff D & crew.
37.8K7