Emperor Haile Selassie's speech of equality 1955

2 years ago
6

"የሃሳባችን ዋናው አላማ የንጉሠ ነገሥት መንግስት ግዛታችን ተወላጅ ዜጎቻችን ሁሉ፤ በመጠናቸው በምክር ቤት ውስጥ በሚገባ እንደራሴ እንዲኖራቸውና በዘርም ሆነ በሃይማኖት በመካከላቸው አንድም ልዩነት እንዳይኖር ለማድረግ ነው፡፡ ማናቸውም ኢትዮጲያዊ ትክክል መብት እንዲኖረውና የተወደደ ህዝባችን ሁሉ የአንድ ትልቅ ቤተሰብ ተወላጆች ሆነው በወንድማማችነት እኩል እንዲኖሩ ዘወትር የተከተልነው ዓላማ ነው፡፡"
ከቀ.ኃ.ሥ. ንግግር የተወሰደ

Loading comments...