"ባለቤቴ የልጃችንን ህመም ሲያውቅ ቤቱን ጥሎ ወጣ" - በልጃቸው ህመም እየተሰቃዩ ያሉ እናት ታሪክ

1 year ago
9

ይህን ቪዲዮ የምትመለከቱ በሙሉ እኚህን እናት ለመርዳት እና ልጃቸዉንም ለማሳከም እንዲያግዛቸዉ በEthiograph Studio ሰብስክራይብ ቻሌንጅ ይሳተፉ፤ ለቤተሰባችሁ እና ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግም የዚህ በጎ አላማ ተሳታፊ እንዲሆኑ አድርጓቸዉ። እዚህ ሊንክ ላይ ይጫኑ 👉 bit.ly/3VN2OBg

Ethiograph Studio Special Program December 16, 2022
In collaboration with Tewnet Media and Zena Jokers

Loading comments...