Yihune Belay: ይሁኔ በላይ በአሜሪካ ምክር ቤት ኢትዮጵያን በዜማ አከበራት

2 years ago
3

ይሁኔ በላይ በአሜሪካ ምክር ቤት ተገኝቶ በመረዋ ድምፁ ኢትዮጵያን በዜማ አከበራት፡፡ ሁሉም በየደረሰበት ሀገሩን በሞያው ከፍ ከፍ ሲያደር ማየት ድንቅ መታደል ነው፡፡

Loading comments...