በገና መዝሙር በሕጻን ሚካኤል እና እስጢፋኖስ 🥰🥰🥰#ድንቅ_ልጆች

3 years ago
7

እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሉከ ስብሐተ፡
በእንተ ጸላኢ፤
ከመ ትንሥቶ ለጸላኢ ወለገፋዒ።

ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ ስለ ጠላትህ፥
ጠላትንና ቂመኛን ለማጥፋት። መዝ ፰:፪

#ethiopian #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር #live #Begena

Loading comments...