//አቡነ ተክለሃይማኖት // በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሥላሴ ተክለሃይማኖት ዳግማይ ሙሴ በአማን ኮንከ ኃጢአተ ዓለም ደምሳሴ/፪

3 years ago
10

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሥላሴ
ተክለሃይማኖት ዳግማይ ሙሴ
በአማን ኮንከ ኃጢአተ ዓለም ደምሳሴ/፪/
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ዝኬ
ተክለሃይማኖት ንአ ለቡራኬ
እስመ እግዚአብሔር ሴመከ ለኢትዮጵያ ሰባኬ ።

ሐራሲ በእርፈ መስቀል ሰባኬ ወንጌል አባ ተክለሃይማኖት ክቡር /፪/
ብእሴ/፪/ እግዚአብሔር ለአህዛብ መምህር ትክበር ነፍስየ በቅድሜከ ዮም/፪/

Loading comments...