Premium Only Content
This video is only available to Rumble Premium subscribers. Subscribe to
enjoy exclusive content and ad-free viewing.

ከቤተ-ክርስቲያን ቀኖና ውጪ የሚያደረገው የፈውስ ፕሮገራም ፤ የውግዘት ፕሮገራምና ክንውን #2 ወደ የት እየሄድን ነው?
2 years ago
10
አዲሰ አበባ ሀገረ ስብከት በን/ስ/ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረደ 1 በአዲሱ ወረዳ 14 ልዩ ስሙ ሀይሌ ጋረመንት እልፍ ብሎ አትክልት ተራ ፊት ለፊት 300 እስከ 400 ሜትር ገባ ብላ ዛሬ 3 ዓመት ገደማ የተመሠረተች ሆርሲሳ ደብረ ገነት ቅ/ድንግል ማርያም ቤተ-ክርስቲያን አለች፡፡ የዚች ቤተ-ክርስቲያን አስተዳዳሪ ጋብዟቸው የመጡት መነኩሴ የፈውስ ፕሮገራም ፤ የውግዘት ፕሮገራም እያሉ ሲያስተምሩ እና ፈውሱ ጥምቀት ሳይስፈልግ ነው የምናከነውነው ወዘተ እያሉ ከቤተ-ክርስቲያን ቀኖና ውጪ የሚያደረገው ክንውንና የተገባዥ መነኩሴ ንግግርና የአስተዳዳሪው ንግግር፡፡ ወገኖች ቤተ-ክርስቲያናችንን ከእንደዚህ ዓይነት የውሽት መምህራንና ሰባኪያን እንጠብቅ፡፡ የመናፍቃንን ብሂል ወደ-ቤታችን እያስገቡ ስለሆነ ነቀተን መጠበቅ ይኖርብናል፡፡ ትልልቅ የዩቱብና ቴሌግራም ተከታይ ያላችሁ የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች.. ይህንን ተገባር ለመግታት ሼር በማድረግ ለተከታዮቻችሁ አስተማሪ መልዕክትና ትምህር በዩቱብና በቴሌግራም ብታስተላለፉ ስል በትህትና እጠይቃለሁ፡፡ ፡፡ ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን፡፡
Loading comments...
-
LIVE
Total Horse Channel
9 hours ago2025 Gem State Stock Horse Show | Sunday
736 watching -
13:07
Bearing
3 hours agoJoe Biden’s Cognitive Decline on FULL DISPLAY 🤪 “An Insurrection .. I started ” ⁉️
11K22 -
LIVE
TwinGatz
1 hour ago🔴LIVE - It's All So Tiresome | DOOM: The Dark Ages
436 watching -
LIVE
STGKAMZZ
57 minutes agoSUNDAY FUNDAY WIT KAMZ*WARZONE ACTION
38 watching -
37:19
Athlete & Artist Show
18 hours ago $2.34 earnedZach Boychuk Says Farewell To Berlin, World Championships Experience, NHL Draft and MORE!
16.9K3 -
LIVE
STXReaper
1 hour agoWarzone resurg
32 watching -
LIVE
Astral Doge Plays!
2 hours agoOblivion Remastered ~LIVE!~ Blood of the Devines
45 watching -
1:41:23
xBuRnTx
2 hours agoLIVE - Day 18 of Creator Program
1.61K1 -
8:14
The Art of Improvement
3 days ago10 Difficult Skills that Pay Off Forever
8.1K3 -
1:11
Damon Imani
18 hours agoThe View Got TORCHED by Damon for COVERING UP Biden’s Decline!
13.3K6