ሴቶች ወንዶችን የሚንቁባቸው ምክንያቶች | ሴቶችን የሚያሸሹ የወንድ ባህሪያት

1 year ago
2

ላንተ ያላትን ፍላጎት(ስሜት) የሚቀንሱ ነገሮች
(የምፈልጋት ከሆነ!)

✋ ይሄን ካላወክ የጓደኛ ዝርዝሮቾ ውስጥ ትገባለህ

መጀመርያ መውቀው ነገር የለም ምልከታዬን ለማጋራት ያህል ነው

በዚህ ቻናል የሚገልፃቸው ነገሮች ከጀርባ ያሉ ሀሳቦች በመሆናቸው ወስነው ይመልከቱ ይቀላቀሉ

#1 ከእሷ መጣበቅ
#2 እሷ ፊት ድክመትህን ማሳየት
#3 ጠንካራ ማንነት አለመያዝ
#4 የራስህ የሆነ ህይወት አለመያዝ ወይም ለመገንባት እና ለመፍጠር ተቀጣጣይ ሀይል ማጣት
#5 ንፅናህን አለመጠበቅ

የእኔ ራዕይ: https://bit.ly/30WX6FI

Loading comments...