የእዝነቱ ነብይ/ምርጡ ነብይ ሙሐመድ (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)

1 year ago
9

ˮ ለአማት እዝነት አድርገን እንጅ አላክንህምˮ ቁርአን
ˮ እኔ የተላኩት መልካም ስነ-ምግባርን ላሟላ ነው፡፡ ˮ
ˮከነውር ሁሉ የፀዳህ ሆነህ ተፈጠርክ ፤ ከነውር ፀድቼ ልፈጠር ያልክ ይመስል|ˮ ገጣሚ ሃሳን ቢን ሳቢት
የእኛ ሃገር አባቶች፡-
ˮ ሰይዲና ረሱል ስምሁ መጣፈጡ
ወተት እንደጠጡ ማር እንዳላመጡ
የማርስ ጥፍጥና እከንፈር ይቀራል
ሰይዲ ያንቱ ስም ፤ ሆድ ይበራብራል፡፡|ˮ ይላሉ
#yasinnuru
#hadith
#quran
#ሀበሻ
#kuran

@ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media @Harun media @Ahmedin Jebel- አሕመዲን ጀበል @wollo tube @Mube Media ሙቤ ሚዲያ @Hiba tube @Feta Daily

Loading comments...