የአማራ እጣ ፈንታ በሌሎች አይወሰንም!

2 years ago
8

የአማራው ፍላጎት በኦህዴድና በብአዴን ሊወከል እንደማይችል ይታወቃልና በተለይ በውጭ አገራት የሚገኙ የአማራ ድርጅቶች ስለአማራው መወከል ጠንካራ ዲፕሎማሲያዊ ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ። ከዚያም አልፈው የአማራው ድምፅ ሆኖ በድርድሩ ሊወከል የሚችል የአማራውን ፍላጎት በጥልቀት የሚረዱና በብቃት ለአማራው ፍላጎት ሊሟገቱ የሚችሉ ንቁ አማራዎችን ያካተተ ተደራዳሪ ልዑክ ወኪሎችን መርጠዋል። በዚህ ልዩ ዝግጅት ስለልዑኩ እና ተያያዥ የድርድሩ ጉዳይ በውይይቱ ተሳታፊዎች ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ እና መምህርት መስከረም አበራ ማብራሪያ ተሰጥቷል

ለዝግጅቱ የምስል እና ድምፅ ጥራት ይቅርታ እንጠይቃለን!

Loading comments...