የቀድሞዉ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት አዳራሽ ወደ ሙዚየም ሊቀየር ነው

1 year ago
28

አዲስ አበባ የሚገኘዉን የቀድሞዉን የአፍሪካ አንድነት ድርጅት አዳራሽ ወደ ታሪካዊ ሙዚየምነት ለመቀየር የማስዋብ ስራ ዛሬ ተጀመረ።

የማስዋቢያ ወጭው 57 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ሲሆን የሚሽፈነው በተባበሩት መንግስታት እንደሆነ ለመረዳት ተችሏል። የማስዋብ ስራው ሁለት አመት እንደሚፈጅ የተነገረ ሲሆን የኢትዮዽያ መንግስት ለመኪና ማቆሚያ የሚሆን ተጨማሪ ቦታ በነጻ ማበርከቱ ተነግሯል።

ካሳንችስ አካባቢ በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ የኢኮኖሚ ኮሚስሽን ቅጥር ጊቢ ዉስጥ የሚገኘው የድሮ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት አዳራሽ በአጼ ሃይለስላሴ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1961 እንደተመረቀ ይታወቃል። የድሮ የአፍሪካ አንድነት አዳራሽ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ሲመሰረት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1963 የአፍሪካ መሪዎች የታደሙበት መሆኑ ይታወሳል። ለሙሉ መረጃው https://newbusinessethiopia.com/amharic/%e1%8b%9c%e1%8a%93/%e1%8b%a8%e1%89%80%e1%8b%b5%e1%88%9e%e1%8b%89-%e1%8b%a8%e1%8a%a0%e1%8d%8d%e1%88%aa%e1%8a%ab-%e1%8a%a0%e1%8a%95%e1%8b%b5%e1%8a%90%e1%89%b5-%e1%8b%b5%e1%88%ad%e1%8c%85%e1%89%b5-%e1%8a%a0%e1%8b%b3/
...........................
NewBusinessEthiopia.com is a production of BEHAK Multimedia PLC is registered in Addis Ababa, Ethiopia to produce and disseminate exclusive news stories in video, text and photography in English and Amharic languages.
For daily business stories, please check our websites https://newbusinessethiopia.com and https://newbusinessethiopia.com/amharic

The company is also engaged in providing different marketing and joint-venture facilitation solutions with partner companies specialized in the fields.
YOU MAY CHECK OUR PREMIUM CONTENTS ON THE FOLLOWING WEBSITES:
https://newbusinessethiopia.com/exclusivenews
https://newbusinessethiopia.com/ethiopiamarketresearch
https://newbusinessethiopia.com/ethiopianproductscatalog
https://newbusinessethiopia.com/etbusinessdirectory

Loading comments...