ስኬት

2 years ago
2

አንተ አሁን ካለህበት የለመድከው የተስማማህ መስሎ ምታይህ ምቹ ስፍራ ውስጥ መውጣት አለብህ ስኬትን ከፈለግህ፡፡

እንቅፋቶች ሊያስቆሙክ አይችሉም።
ችግሮች ሊያስቆሙክ አይችሉም።
ሰዎች ሊያስቆሙክ አይችሉም።
እራስህ ብቻ ነክ ተግተክ እንዳትለወጥ እራስህን ማቆም ምችለው።

በሚቀጥለው እስክንገናኝ ሰላማችው ይብዛልኝ::

ተነሳሽነት ወይም መንፈስን የሚያነቃቁ ንግግሮች

Motivation in Amharic

Inspiration in Amharic

++++++ Please LIKE and SUBSCRIBE ++++++++

For more information or need help

Telegram - @kminspiration
Gmail - kminspiration19@gmail.com

Loading comments...