አትፍራ

2 years ago
2

ለመውደቅ አናቅድም ባለማቀድ ግን እንወድቃለን::

ትልቅ ህልም ለማለም አትፍራ ግን ህልም ያለ ምንም ግብ ህልም ህልም ብቻ እንደሆነ ነው ሚቀረው::

በህይወትህ ውስጥ የሆነ ደረጃ ላይ ትወድቃለህ:: ግን እያንዳንዱ ያልተሳካ ሙከራ ወደ ስኬት አንድ ደረጃ ነው::

በሚቀጥለው እስክንገናኝ ሰላማችው ይብዛልኝ::

ተነሳሽነት ወይም መንፈስን የሚያነቃቁ ንግግሮች

Motivation in Amharic

Inspiration in Amharic

++++++ Please LIKE and SUBSCRIBE ++++++++

For more information or need help

Telegram - @kminspiration
Gmail - [email protected]

Loading comments...