ትችያለሽ

2 years ago
2

በተሰማራሽበት የስራ ዘርፍ አንቱ የተባልሽ እንዳትሆኚ የሚያደርግሽ አንዳች ነገር አይኖርም

በህይወት ውጣውረድ ምንም ቢፈጠር ከአዲስ መጀመር ትችያለሽ::

እያንዳንዱ ቀን አዲስ እና ሌላው የሌለውን እድል ይዞ ሚመጣው::

በሚቀጥለው እስክንገናኝ ሰላማችው ይብዛልኝ::

ተነሳሽነት ወይም መንፈስን የሚያነቃቁ ንግግሮች

Motivation in Amharic

Inspiration in Amharic

++++++ Please LIKE and SUBSCRIBE ++++++++

For more information or need help

Telegram - @kminspiration
Gmail - [email protected]

Loading comments...