ህይወት

2 years ago
3

በህይወት ስንኖር ሊያሳስበን የሚገባው ምን ያህል ግዜ እንደቀረን ሳይሆን ማሰብ ያለብን የተሰጠኝን ሰአት እንዴት ልጠቀምበት የሚለውን ነገር ነው::

አትኩሮትህን በሌለህ ነገር ላይ ሳይሆን ባለህ ነገር ላይ አድርገው።

በሚቀጥለው እስክንገናኝ ሰላማችው ይብዛልኝ::

ተነሳሽነት ወይም መንፈስን የሚያነቃቁ ንግግሮች

Motivation in Amharic

Inspiration in Amharic

++++++ Please LIKE and SUBSCRIBE ++++++++

For more information or need help

Telegram - @kminspiration
Gmail - [email protected]

Loading comments...