እራስህን አሸንፍ

2 years ago
4

ከጊዜ ጋር ከምታደርገው መጥፎ ነገሮች አንዱ እራስህን ከሌሎች ጋር ማወዳደር ነው፡፡

እራስህን ከሌሎች ጋር በጭራሽ አታወዳድር።
እራስህን አሸንፍ፡፡
ለሌላው የሚሠራው አንተን የሚገድል ሊሆን ይችላል፡፡

በጭራሽ ራስህን ዝቅ አድርገህ አትመልከት ፣ ቀና ብለክ ማየትክን ቀጥል።

ተነሳሽነት ወይም መንፈስን የሚያነቃቁ ንግግሮች

Motivation in Amharic

Inspiration in Amharic

++++++ Please LIKE and SUBSCRIBE ++++++++

For more information or need help

Telegram - @kminspiration
Gmail - [email protected]

Loading comments...