12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና - ታዳጊዎችን የፈተኑ ክስተቶች

2 years ago
5

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ጉዳይ:
ተማሪዎች ፈተና ጥለው ወጡ በተባለባቸው በሁሉም የመፈተኛ ጣቢያዎች (ዩኒቨርስቲዎች) ከጅምሩ መጠነኛ ውዥንብር የነበረ ቢሆንም የመጀመሪያው ቀን ፈተና (መስከረም 30) አለሁከት ተፈፅሟል።
የመጀመሪያው ቀን ፈተና (መስከረም 30) በተጠናቀቀበት ምሽት እንዲሁም በሚቀጥለው ቀን የፈተና ሂደቱን የሚያውኩ ሁለት አስደንጋጭ ነገሮች ተከሰቱ።

በዚህ ምክንያት ተማሪዎች እንኳን ተረጋግተው ሊፈተኑ፣ ለህይወታቸውም ስጋት ስለገባቸው የፈተናውን ሂደት ለሚያስተባብረው አካል ጥያቄዎች አነሱ። ለጥያቄአቸው የተሰጣቸው ምላሽ ግን 'ፀጥታ አስከባሪ' የሚባል ፀጥታ አደፍራሽ ኃይል ልኮ የታዳጊዎችን ህይወት የሚቀጥፍ የጥይት እሩምታ ማዝነብ ሆነ።

ብዙዎች በጭንቅ ተይዘውም ቢሆን ፈተናውን አጠናቀቁ። ከ12 ሺ በላይ የሚሆኑት ተማሪዎች ግን በተፈጠረው ችግር ሳይፈተኑ ቀሩ።

ረብሻው በምን ምክንያት ተጀመረ?

በዚህ የማገር ቅዳሜ ሰሞነኛ ዝግጅት ለዚህና ለሌሎችም ተዛማጅ ጥያቄዎች ምላሽ ያገኛሉ ።

Loading comments...