Premium Only Content
![አማራ ነን !ይህን የመዝሙር ግጥም ሁሉም አማራ ማጥናት ይጠበቅበታል](https://1a-1791.com/video/s8/1/y/o/-/8/yo-8f.qR4e-small--.jpg)
አማራ ነን !ይህን የመዝሙር ግጥም ሁሉም አማራ ማጥናት ይጠበቅበታል
የግዮን ባለጸጎች፤ የቤተ አማራ ባለ እርስቶች፣
ከአገር በፊት አገር የሆን፤ የኢትዮጵያ መስራች ህዝቦች ።
አማራ ነን ነባር ህዝቦች፤ ባለ ታሪክ ባለ ገድል ፣
ጊዜ አቅንቶን የማንበድል ፤ ዘመን ገፍቶን የማንጎድል ።
የዳ'ኣማት ባለ አሻራ -የአክሡም ዙፋን አልጋ ወራሽ ፣
ቅድመ አለም መንግስት ወጣኝ ፤ ቅድመ አለም ጥበብ ጠንሳሽ።
አማራ ነን ስልጡን ህዝቦች ፤ የሐ፣ ሮሐን የተጠበብን ፣
ሀውልት ያቆምን፤ መቅደስ ያነጽን ድንጋይ ፈልጠን አለት ጠርበን።
የግዮን ባለጸጎች፤ የቤተ አማራ ባለ እርስቶች፣ከአገር በፊት አገር የሆን ፤
የኢትዮጵያ መስራች ህዝቦች ።አማራ ነን ነባር ህዝቦች፤ ባለ ታሪክ ባለ ገድል ፣
ጊዜ አቅንቶን የማንበድል ፤ ዘመን ገፍቶን የማንጎድል።
አማራ ነን ነጻ ህዝቦች፤ ታሪክ በአምዱ የዘከረን ፣ቅኝ ገዥ ያልደፈረን ፣ ባዕድ ጠላት ያልበገረን ።
አማራ ነን ትምክህተኞች፤ ታሪክ ጠቃሽ ገድል ነቃሽ ፣
ያገር አጥር ፣ያገር አውጋር፣ነፍጥ አንጋቢ ፣መራዥ ተኳሽ ።
የግዮን ባለጸጎች፤ የቤተ አማራ ባለ እርስቶች፣
ከአገር በፊት አገር የሆን ፤የኢትዮጵያ መስራች ህዝቦች ።
አማራ ነን ነባር ህዝቦች፤ ባለ ታሪክ ባለ ገድል ፣
ጊዜ አቅንቶን የማንበድል ፤ዘመን ገፍቶን የማንጎድል።
በተፈጥሮ ኩል የደመቅን ፤የውብ ህዝቦች ቤተ ተውኔት ፣
አማራ ነን ለጋስ ህዝቦች፤ በፍቅር የኖርን በቼርነት ።
በዕምነት በግብር የታነጽን፤ ፋትሃዊ ፍርድ አዋቂ ፣
በአበው ቁና ግፍ ሰፋሪ ፤በአበው ስሪት ደም አድራቂ ።
እንደ ንብ አብረን የታተርን ፤ እንደ አንበሳ የተከበርን፣
አማራ ነን ስልጡን ህዝቦች፤ ተዋህደን ገዝፈን የኖርን ።
ከአገር ዘርፈን የማንከብር ፤ቅርስ አውድመን የማንለማ ፣
አማራ ነን ኩሩ ህዝቦች፤ ባለ ራዕይ ባለ አላማ ።
የግዮን ባለጸጎች፤ የቤተ አማራ ባለ እርስቶች፣
ከአገር በፊት አገር የሆን፤ የኢትዮጵያ መስራች ህዝቦች ።
አማራ ነን ነባር ህዝቦች፤ ባለ ታሪክ ባለ ገድል ፣
ጊዜ አቅንቶን የማንበድል ፤ ዘመን ገፍቶን የማንጎድል።
ነፍጠኛ ባቆማት አጸድ ፤ ነፍጥ ባጸናት አድባር ፣
አበው በደም በዋጇት ፤አርበኞች ባቆዯት አገር ።
ነፍጠኝነት ወንጀል ሆኖ፤ ባበው ስሪት የተቀጣን ፣
ቀብረው የጫኑብንን አለት፤ ሰንጥቀን የወጣን ።
የግዮን ባለጸጎች፤ የቤተ አማራ ባለ እርስቶች፣
ከአገር በፊት አገር የሆን፤ የኢትዮጵያ መስራች ህዝቦች ።
አማራነት ያቆራኘን ፤ ነፋጠኝነት ያዋሃደን ፣
አማራ ነን አዲስ ትውልድ፤ ግፍ አምጦ የወለደን ፣
ዘርን ከዕልቂት ለመታደግ ፤ ግፍን በግፍ ለመመከት ፣
የዘር ሞትን ዳግም ላንሞት ፤ ተሹመናል በአማራነት ።
አማራነትን ተላብሰን፤ አማራነትን ተኩለን ፣
ነጻ ህዝቦች እንደነበርን ፤ ነጻ ህዝቦች እንሆናለን።
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇
🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ
✅ እነዚህን ቪዲዮዎች ብትመለከቷቸዉ መልካም ነዉ
--------- ✅You may also like This Videos----------
https://www.youtube.com/shorts/zSosjG_6GZU
https://www.youtube.com/shorts/_IHevD5VHe8
https://www.youtube.com/shorts/EOnJaeWQUbs
https://www.youtube.com/shorts/CYo-r1KC85w
https://www.youtube.com/watch?v=uSX_3u4GBvg
በጨዋነት ሃሳብ አስተያየቶቻችሁን መረጃዎቻችሁን ማቅረብ እና ከወዳጆች ጋርም መወያየት የተፈቀደ ነው።ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@mickymarakimultimedia
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EthiopiaDrAbiyEthiopia
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/channel/UC1E2htMDd8gX4510MKYw7Dw
ቴሌግራም፦ https://t.me/MickyMarakiMultiMedia
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
#MickyMarakiMultiMedia(4M)-ሚኪማራኪመልቲሚዲያ #Shorts | #ኢትዮጵያ| #youtube | #Ethiopia | #Ethio360 | #ZareMenAle | #Addisababa | #Ethiopianpoltics | #Ethiopian | #AbiyAhmed | #EthiopianFederalism | #Ethiopianflag | #EthiopianRegions | #habesha | #አብን | #የአማራብሄርተኝነት | #ጽንፈኝነት | #ፋኖ | #አሐዳዊነት | #ፌደራሊዝም | #የብሄርፌደራሊዝም | #የብሄርፖለቲካ | #ኢትዮጵያ | #እኩልነት | #አካታችነት | #esat | #abel | #zena | #ethio360 | #ethiopia | #ethiotimes | #zehabesha | #ሰበርዜና | #ሰብስክራይብ_ያድርጉ | #ethiopia | #ethiotimes #kana #zehabesha #amharic #ethiopia #ethiotimes #kana #zehabesha #addisinfo #FanaTelevision | #NahooTV | #KanaTV | #Kanadrama | #KanaTelevision | #EBSTVWorldWide | JTVEthiopia | #LTV Ethiopia | #ENNTelevision | #NewEthiopian music | #NewEthiopianMovie | #HopeMusic #feta #Ethiopia | #GurshaTube | #MinewShewaTube | #SodereTV | #Aradamovies1 | #EthioAddis |#Official| #TeddyAfro | #ESATTV | #EMS| #AddisNeger | #EthioTimes | #AddisInfo | #AddisOut | #AddisTimes #VOA Amharic | #Tenaadam | #EthioTimes | #EthioNow | #Zehabesha | #HiberRadio | #BBNRadio | #AdmasRadio | #YoniMagna, #DireTube | #EthioTube #AradaCinema | #ethiopiaGuragegnaMusic | #OromignaMusic | #TigrignaMusic | #AmharicMusic | #EthiopianMusic| #AdmasRadio | #VOAAmharic | #DWAmharic | #Tenaadam | #EthioTimes | #EthioNow | #Zehabesha | #AdmasRadio | #HabeshaMovies | #HabeshaComedy | #AradaCinema | #GuragegnaMusic #Amharic #terkatube #Ethiopiastory #Ethiopianews #Ethiopia #Amhara #TheVoiceofAmhara #Ethiopianmusic #Ethiopia #Amhara #TheVoiceofAmhara #Ethiopianews #ethiopianews #ethiopia #today_news #news #ዜና #newethiopianmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic
-
2:38:54
TimcastIRL
8 hours agoElon Secret Child Scandal ERUPTS, Ashley St. Clair Story Goes Viral w/Bethany Mandel | Timcast IRL
141K96 -
2:04:52
Kim Iversen
10 hours agoElon's Pumping Out Babies Like They're Tesla Model 3's | EU Panics Over Peace Talks, Wants More War
129K123 -
1:05:35
Man in America
13 hours agoFort Knox & Trump’s Secret Gold Move—The Financial Reset NO ONE Is Ready For?
78.4K42 -
2:21:20
Robert Gouveia
10 hours agoTrump Goes to SCOTUS! Judge CAVES on DOGE? Fani Willis Not Happy!
101K30 -
20:41
Stephen Gardner
10 hours ago🔥You Won't BELIEVE What JUST Happened To Don Trump Jr.!!
105K143 -
58:00
The StoneZONE with Roger Stone
8 hours agoEuropean Leaders Resist Trump Peace Overtures To Their Own Demise | The StoneZONE w/ Roger Stone
73.3K12 -
9:29
AlaskanBallistics
9 hours ago $7.25 earnedWyoming Suppressors and Rifles at Shot Show 2025
82.6K4 -
1:06:40
Donald Trump Jr.
13 hours agoThe Left is Taking one L After Another, Live with Michael Knowles | Triggered Ep. 217
175K113 -
47:17
Kimberly Guilfoyle
13 hours agoWoke Gets DOGE’d, Live with AJ Rice & Jarrett Stepman | Ep. 197
129K43 -
20:11
Candace Show Podcast
12 hours agoBecoming Brigitte: Candace Owens x Xavier Poussard | Ep 6
193K330