0:00 / 0:00

15 seconds

15 seconds

ከዶ/ር ደብረፂዮን ይልቅ ፕ/ት ኢሳያስ አፍወርቂ 10 እጥፍ "ኢትዮጵያዊ" ነው!

2 years ago
2.81K

ኢትዮጵያዊነት ማለት ለሀገር ነፃነትና ሉዓላዊነት መታገል፤ እምቢኝ፥ አትንኩኝ ባይነት ነው። የአርበኛው በላይ ዘለቀን ጀግንነትና ፅናት ያለው ዶ/ር ደብረጽዮን ወይስ ፕረዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ላይ ነው? ከወያኔ ደናቁርት በስተቀር ይህን ጥያቄ ለመመለስ የሚቸገር ሰው ያለ አይመስለኝም! በየትኛውም መመዘኛ ከዶ/ር ደብረፂዮን ይልቅ ፕ/ት ኢሳያስ አፍወርቂ "ኢትዮጵያዊ" ነው!

32 Comments