ዛሬ ከኔ ጋር ስለ አገልግሎት እና ስለ ውሳኔ ህይወትን በመለወጥ መልኩ ግሩም የሆነ ቆይታ እናደርጋለን

2 years ago
1

ስልጠና
👉ስልጠና ለሠው ልጆች በጣም አስፈላጊ እና የተስተካከለ ህይወት ለመኖር በጣም ወሳኝ ነው። ሁላችን ያማረ እና በደስታ የተሞላ ህይወት
እንፈልጋለን ነገር ግን እነዛን የሚፈጥርልን ስልጠና ላይ ለመውሰድ ምን ያክል ቁርጠኛ ነን? የስልጠና ማነስ በህይወታችን የሚያስከትለው የከፋ ጉዳት ነው።
*በህይወት ውስጥ የስልጠናዎች ማነስ*  

1. ተነሳሽነት ይቀንሳል
2. አቅጣጫ የሌለው ህይወት እንመራለን
3. የማንፈልገውን ኑሮ እንድንኖር ያስገድደናል
4. ስህተትን በመደጋገም ስኬታማ ላንሆን እንችላለን
5. አጥጋቢ ያልሆነ ህይወት ይኖረናል
6. ሚዛናዊ ያልሆነ የኑሮ ዘይቤ ይኖረናል
7. የህይወት ችግሮችን መፍታት ያስቸግረናል
8. ስኬታማ ለመሆን ያንተንና/ያንቺን የሌሎችን ግዴታ ለይቶ ማወቅ ይከብደናል
9.  ከስኬት ወደኃላ ያሰቀሩንን አመሎች/ባህሪዎችን ማወቅ ያቅተናል
10. ሁሉም ነገር ላይ በጭፍንነት ይሳካል ብለን እንድንሞክር እና በተደጋጋሚ እንድንወድቅ ያደርገናል
👇👇👇👇መፍትሄው👇👇👇👇
     ራሱን ለመለወጥ የምር ቁርጠኛ የሆነን አግዛለሁ። በሃገር ውስጥም ከሃገር ውጪም ያላችሁ፣ የዕድሜ ገደብ የለውም።

Loading comments...