How to Register for the new passport request። በ አዲሱ የ ኦንላይን ፎርም እንዴት አዲስ ፓስፖርት መጠየቅ እንችላለን

2 years ago
2

ከ ኢትዮጵያ ኢሚግሬሽን ስርቪስ ለ ፓስፖርት ጠያቂዎች የተዘጋጀ የ ኦንላይን ፎርም። አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት መከተል ያልብን ደረጃ በ ደረጃ አካሄድ። በ አዲሱ የ ኦንላይን ፎርም እንዴት አዲስ ፓስፖርት መጠየቅ እንችላለን።

Loading comments...