Fano Media House
ፋኖ የብዙሃን መገናኛ FANO MEDIA HOUSE ፦ በማቁዋቁዋም በሀገር ውስጥና በውጭው አለም ለሚኖረው ህዝባችን በቴሌቪዥንና በሬዲዮ ለከተማ ነዋሪወችና ለአርሶ አደሩ እውነተኛ፣ወቅታዊ፣አስፈላጊ መረጃወችን በማቅረብ ህዝባችን ጠላቶቹንና የጠላቶቹንም አውዳሚ፣ድብቅና ቀጣይነት ያለው እስትራቴጃቸውን በማሳወቅ የተመሳሰለ አስተሳሰብና ወኔ የተላበሰ ለትግልም በአንድነት የሚነሳ ህዝብ የመፍጠር ታሪካዊና ሙያዊ ተልእኮ ያነገበ በአማራ የፖለቲካና አካዳሚክ ሙህራን የሚመራ ህዝቡም የሚዲያውን ተግባርና የገንዘብ እንቅስቃሴ የሚቆጣጠረው መሆኑን በመገንዘብ መላው የአማራ ህዝብና የአማራ ወገኖች በገንዘብ፣ በእውቀትና በቁሳቁስ የነቃ ተሳትፎ እንድታደርጉ ታላቅ ጥሪ ቀርቦላችኋል።
ድልና ነፃነት ለተበደለው ህዝባችን፤
Fano Media House calls for national support to launch a media network that will propel a massive Amhara force to secure freedom, equality, and justice in Ethiopia. To advance mass communication through radio and TV broadcasting, we need the collective participation of all interested people, especially Amharas, in donating money and equipment and sharing expertise.
We always stand for the truth to safeguard our people.
-
9:53
BaroTube
1 year agoየህወሃት ሰላዮች ጉድ... Fano | Amhara | TPLF
1 -
11:54
The Fleece News Network
1 year agoFleece NN - Broadcast #19 - Speaker of the House or NOT?!?
251 -
15:07
Ethio360 Media
1 year agoEthio 360 Media Daily News
7.56K9 -
1:18:44
Dedebit Media
4 months agoይህንን ስትሰሙ የአማራ ክልል ጦርነት መነሻውና መድረሻው ፍንትው አድርጎ ያሳያቿል #ፋኖ #Fano #AmharaConflict #AbiyAhmed
5541 -
1:22:36
Hamza's Den
9 months agoSaturday shop Live
6 -
1:38:16
Hamza's Den
1 year agoSaturday Morning Live from The Shop
3 -
9:15
BaroTube
1 year agoየራያ ግንባር ፋኖ❗️ Fano | Raya | Amhara | TPLF
22 -
1:47:44
Ipob Rapture Media
1 year agoEmergency Live Broadcast To Address CANE KANUNT@ - Mazi Okenna Okechukwu | Jan 6, 2023
2 -
45:39
Dedebit Media
4 months agoBreakingNews:- የሶማልያ ፕረዚደንት ኢትዮጵያ ውስጥ መታገታቸው? ስለ ደቡብ ትግራይ ውግያ በሁለቱም ወገን የተሰጡ መግለጫዎች? | Feb 18/2024
343 -
11:40
BaroTube
1 year agoጦር ሜዳ የከረመው ዶ/ር እውነቱን አጋለጠ። Fano | Amhara #Ethionews#zena#Ethiopia
5