Premium Only Content

Wedelay Sami Dan ft Andy Betezema Afro Drill Version ወደላይ New Ethiopian Music 2022 on Mela TV
Thanks for mela medeia for allowing reuse
Sami-Dan
ወደላይ ወደላይ
Yea’Yea
ወደላይ!
ወደላይ ወደላይ!
ወደላይ ወደላይ!
ወደላይ ወደላይ
ወደላይ ወደላይ!
የሠው ልጅ ብዙ ስጦታ አለው
በምድር ላይም ንጉሥ ነው
ሁሉንም ጥያቄ ግን አይመልስም
Yea!
የጥያቄዎች ሁሉ መልስ የሰማዩ ነው
ቀና እንበል
ወደ ላይ ስናይ ሁሉም ነገር ይፈታል
ሁሉም መልካም ይሆናል
ቀና እንበል
Yea’Yea!
ወደላይ ወደላይ!
ወደላይ ወደላይ!
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ፍቅር አለ ከበላይ
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ሆነን አንድ ላይ
Yea'Yea
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ፍቅር አለ ከበላይ
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ሆነን አንድ ላይ!
የሁሉም መነሻ (እሱ መነሻ)
የለዉ መጨረሻ(መጨረሻ)
Yea'Yea!
የሚስጥራት መፍቻ(እሱ ብቻ)
የምንመካበት(የለው አቻ)
ሲመሽ ሲነጋም ቀን መቶም ሲሄድ አመሠግነዋለሁ
ለሰው አክብሮት ፍቅር እንዲኖረኝ እለምነዋለዉ
ወደላይ ወደላይ ወደላይ!
ትዕቢት ክፋትን ከልቤ እንዲያጠፋ እጠይቀዋለዉ
ሠላም ልምላሜን በምድር እንዲያመጣ ሁሌ እፀልያለዉ
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ፍቅር አለ ከበላይ
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ሆነን አንድ ላይ
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ፍቅር አለ ከበላይ
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ሆነን አንድ ላይ
ወደላይ ወደላይ
ወደላይ ወደላይ!
ወደላይ ወደላይ
ወደላይ ወደላይ
ወደላይ ወደላይ!
የሠው ልጅ ማሰብ አለበት
መልሶች ሁሉ ከላይ ናቸው
የሠው ልጅ በምድር ላይ ሚያደርገው ቢጠፋ
የራሱን ፈጣሪ የለም ብሎ ካደ
ለዚች ሀምሳ አመት እልፍኝ ለማትሞላ
እንቅልፍ አጥቶ ኖረ ፍዳዉን እየበላ
ያለችንን ይዘን በፍቅር ከተካፈልን
ሠማያዊዉ ንጉስ ስንት በጨመረልን
በዘር በሀኃይማኖት እርስ በእርስ ከተጋጨን
ያኔ ነው ሚርቀን መቼም አይታረቀን ወደላይ!
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ፍቅር አለ ከበላይ
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ሆነን አንድ ላይ
Yea’Yea!
Andy-Bete-Zema
ወደላይ ወደላይ
ከፍ ብለን እንኑር ወደ ላይ
በፍቅር ተሳስበን
ተባብረን እንኑር በአንድ ላይ
ወደላይ ወደላይ
ከፍ ብለን እንኑር ወደ ላይ
በፍቅር ተሳስበን
ተባብረን እንኑር በአንድ ላይ
ወደላይ ወደላይ ወደላይ
Sami-Dan
Yea
እንዳልኩት ነው
የሠው ልጅ ብዙ ስጦታ አለው
በምድር ላይም ንጉሥ ነው
ሁሉንም ጥያቄ ግን መመለስ አይችልም
የጥያቄዎች ሁሉ መልስ የሰማዩ ነው ያለው
ቀና እንበል ሁላችንም
መልስ ከላይ ነው
ሁሉም ነገር ቀና ይሆናል
መልካም ይገጥመናል
YEA!
መጨረሻ
ጤና ይስጥልን
Yea’Yea!
ወደላይ ወደላይ
ወደላይ ወደላይ!
ወደላይ ወደላይ
ወደላይ!
-
LIVE
LFA TV
2 hours agoLFA TV ALL DAY STREAM - TUESDAY 8/19/25
5,192 watching -
LIVE
FusedAegisTV
9 hours agogamescom 2025 & Kirby Air Rider's Direct REACTION 8.19.2025 | FusedAegis Presents
287 watching -
DVR
Chicks On The Right
4 hours agoTrump hosts EU leaders, TX Dems return, MSNBC's "sporty" new look, drunk RI AG humiliates herself
15.4K2 -
LIVE
The Pete Santilli Show
3 hours agoPresident Trump #1 Contender For Nobel Peace Prize - Top EU Leaders & Will Nominate Him [EP4682]
751 watching -
LIVE
The Bubba Army
23 hours agoDid Trump Seal The Deal? - Bubba the Love Sponge® Show | 8/19/25
2,965 watching -
5:41
Blackstone Griddles
14 hours agoChicken Fettuccine on the Blackstone Griddle
15.5K1 -
1:06:02
Nicholas Bowling
14 hours ago $4.68 earnedStreet Preaching at VIOLENT Gay Pride Festival!
20.5K8 -
27:43
Stephen Gardner
13 hours ago🔥OMG, HE DID IT! + Melania Trump’s UNEXPECTED Move!
30.7K88 -
10:17
Nikko Ortiz
18 hours agoMilitary TikToks Better Than Therapy
72.2K4 -
16:59
Zoufry
1 day agoHow an FBI Agent Infiltrated The US Most Secretive Biker Gang
43.2K7