Ethio 360 News Wensday April 1 2020

5 years ago
19

* የሀዋሳ ኢንዱስትሪያል ፓርክ 14 ሺህ ሰራተኞችን ከስራ አሰናበተ።
* በአማራ ክልል አራት ከተሞች የተቋማትና የበጎ አድራጊ ድርጅት ሰራተኞች በልዩ ፈቃድ እንዲንቀሳቀሱ ውሳኔ ተላለፈ።
* በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ለወረዳ አምስት ነዋሪዎች ቦታው ለልማት ስለሚፈለግ ከቦታው ትነሳላችሁ የሚል ደብዳቤ ከወረዳው የደረሳቸው ነዋሪዎች ከባድ ጭንቀት ላይ መሆናቸውን ለኢትዮ 360 ገለጹ።
* በኢትዮጵያ ባለፉት ሃያ አራት ሰዓት ውስጥ በተደረገ ምርመራ 3 ኢትዮጵያውያን በቫይረሱ መያዛቸው ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ በቫይረሱ የተያዙት ቁጥርም 29 ድረሰ ።

You can support us on Gofundme: https://www.gofundme.com/ethio360-media-launching-former-esat-journalists
Follow us on Facebook: https://www.facebook.com/EthioJournalists

Loading comments...