Ethio 360 NEWS April 2 2020

5 years ago
12

* የጤና ሚኒስቴር በ24 ሰአት ውስጥ በቤተሙከራ ምርመራ የተደረገባቸው 65ቱም ናሙናዎች ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸውን አስታወቀ።

* የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ለተጨማሪ 1 ሺህ 559 ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን አስታወቀ።

* በደቡብ ወሎ ዞን ከተለያዩ አካባቢዎች መተው የሰፈሩ ተፈናቃዮች ለከፋ ችግር መዳረጋቸውን ለኢትዮ 360 ገለጹ።
* የሶማሌ ክልል ስራ አስፈጻሚ ኮሜቴ ለሁለት መከፈሉን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ።
* የመረጃ መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የኮረና ቫይረስ በደማቸው ውስጥ የተገኘ ሰዎች ከማን ጋር ንክኪ እንደነበራቸው የሚያመለክት መተግበሪያ ማዘጋጅቱ ተሰማ።

You can support us on Gofundme: https://www.gofundme.com/ethio360-media-launching-former-esat-journalists
Follow us on Facebook: https://www.facebook.com/EthioJournalists

Loading comments...