Ethio 360 News Tusday Aprill 8 2020

5 years ago
7

-በኢትዮጵያ በኮረና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 55 ደረሰ።

በሰሜን ወሎ በላስታ ወረዳ የመከላከያና የክልሉ ልዩ ሃይል በወሰዱት ርምጃ እስካሁን ሁለት ወጣቶች መገደላቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ

በቤንሻንጉል ክልል የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በመጪው መስከረም የሽግግር መንግስት እንዲመሰረት ፍላጎታቸው መሆኑን ገለጹ።

አለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተቋም አምነስቲ ኢንተርናሽናል ሶስት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር አመራሮች እና ሁለት ጋዜጠኞችን መንግሥት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከእስር እንዲፈታቸው ጠየቀ

የሚኒስቴሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጣ።

You can support us on Gofundme: https://www.gofundme.com/ethio360-media-launching-former-esat-journalists
Follow us on Facebook: https://www.facebook.com/EthioJournalists

Loading comments...